Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. አብክመ ከተማ/መ/ል ቢሮ | Google Jobs

#Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ ከተማ/መ/ል ቢሮ
የአረንጓዴ ልማት ባለሙያ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-09-2015
2. አልካን ኮሌጅ
የማኔጅመንት መምህር
▸ የስራ ልምድ ቢኖር ይመረጣል
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 06-09-2015
3. አብናዕ የምግብ ኮምፕሌክስ
የፋይናንስ ባለሙያ
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 08-09-2015
4. ብሉ ማርክ ኮሌጅ
ዲን
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
ላቭ አሲስታንስ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05-09-2015
5. ጣና የህብረት ስራ ዩንየን
የብድር ባለሙያ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-09-2015
6. አፊላስ ሆስፒታል
ነርስ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
ድራጊስት
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
አካውንታንት
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 08-09-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
@googlejobsinamhara