Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. አብክመ መንገድ ቢሮ | Google Jobs

#Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ መንገድ ቢሮ
#ምስል_ቅንብር_ኤዲተር
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04-09-2015
2. WFP
#ኤሌክትሪሻን
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07-09-2015
3. የኢትዮጵያ ብሮድካስት
#የኮሚሽን_ሰራተኛ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02-09-2015
4. ጢስ እሳት ውሃ
#ጂኦሎጂስት
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04-09-2015
5. ላሊበላ ጥናትና ዲዛይን
#ቀያሽ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04-09-2015
6. የካሽ ቤቲንግ እህት ድርጅት
#ማርኬቲንግ_ማኔጀር
▸ የስራ ልምድ ያለው
#ኤችአር_ማኔጀር
▸ የስራ ልምድ ያለው
#ፕሮዳክት_ማኔጀር
▸ የስራ ልምድ ያለው
#ፋክትሪ_ማኔጀር
▸ የስራ ልምድ ያለው
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04-09-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara