Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. አብክመ ግብርና ምርምር | Google Jobs

#Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ ግብርና ምርምር
#ረዳት_ተመራማሪ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30-08-2015

2. SOS children's
#ሹፌር
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04-09-2015

3. ጎርጎራ አፓርታማ
#አካውንታንት
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02-09-2015

4. ኢትዮ ኢንተርናሽናል ት/ቤት
#የአማርኛ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28-08-2015

5. አዲስ አንባ ሆቴል
#እንግዳ_ተቀባይ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30-08-2015

6. ኢቲኬር
#ክለርክ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 27-08-2015

7. ሃይላድ ኮሌጅ
#ፋይናንስ_ሃላፊ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
#ፀሃፊ
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01-09-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara