Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. አማራ ህንፃ ስራዎች | Google Jobs

#Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አማራ ህንፃ ስራዎች
#መካኒክ
▸ 9 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25-08-2015

2. አብክመ ትምህርት ቢሮ
#የኮሙኒኬሽን_ዳይሬክተር
▸ 10 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25-08-2015

3. ላሊበላ ጥናትና ዲዛይን
#ሶይል_ኤክስፐርት
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-08-2015

4. በላይ ዘለቀ ክ/ከተማ
#የአካባቢ_ጥበቃ_ባለሙያ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30-08-2015

5. ማህበር ህይወት
#Evaluation_Specialist
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-08-2015

6. ዊዝደም አካዳሚ
#ሳይንስ_መምህር
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-08-2015

7. ልዕለሰብ ትሬዲንግ
#አካውንታንት
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-08-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara