Get Mystery Box with random crypto!

ብሩክ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ በ 0 ዓመት ● የስራ መደብ: ጁኒየር መካኒክ ● የትምህርት ዝግ | Google Jobs

ብሩክ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ በ 0 ዓመት

● የስራ መደብ: ጁኒየር መካኒክ

● የትምህርት ዝግጅት:
ዲግሪ/ዲፕሎማ በብረታብረት፣ ኤሌክትሮ መካኒክ፣ አውቶ መካኒክ እና ተዛማጅ ሙያ

● ብዛት: 4
● ፆታ: ወንድ
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04-08-2015
● የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለዲግሪ/ 1 ዓመት ለዲፕሎማ/

ስልክ: 0583202075
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
     -------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara