Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. አመልድ #Nutrit | Google Jobs

#Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አመልድ
#Nutrition_Officer
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
#Agriculture_Officer
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02-08-2015

2. ሃይላድ ኮሌጅ
#የአካውንቲንግ_መምህር
▸ የስራ ልምድ ቢኖር ይመረጣል
#የነርሲንግ_መምህር
▸ የስራ ልምድ ቢኖር ይመረጣል
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02-08-2015

3. ጋላክሲ የቋንቋ አካዳሚ
#የኮምፒውተር_መምህር
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
#የእንግሊዝኛ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01-08-2015

4. ንዋየ ፋይናንስ
#የሽያጭ_ሰራተኛ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29-07-2015

5. ASG የስፖንጅ ፋብሪካ
#አካውንታንት
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04-08-2015

6. አብክመ ገንዘብ ቢሮ
#አካውንታንት
▸ 8 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05-08-2015

7. አዶላም ንግድ ስራ
#አካውንታንት
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
#የሽያጭ+ሰራተኛ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03-08-2015

8. ቤስት አዮዲን ጨው ፋብሪካ
#አካውንታንት
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29-07-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara