#Vacancy የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ▸ በቢዝነስና ተዛማጅ ሙያ ▸ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ▸ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ▸ ቴክኒክና ሙያ ▸ ብዛት: 44 ▸ ከ 2 ዓመት የስራ ልምድ ጀምሮ 2. አብክመ ጤና ቢሮ #ቴክኒካል_አሲስታንስ ▸ የስራ ልምድ: 5 ዓመት ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30-05-2015 3. አመልድ #Jeop_Officer ▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01-06-2015 4. አብክመ ወጣቶች ቢሮ #የህዝብ_ግንኙነት_ባለሙያ ▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30-05-2015 5. ደ/ጽዮን አካዳሚ #የእንግሊዝኛ_መምህር ▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26-05-2015 6. ንዋይ የገንዘብ ተቋም #የአክሲዮን_ሽያጭ_አስተባባሪ ▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25-05-2015 7. ባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ #ቴክኒካል_ረዳት (በፋርማሲና ሚድዋይፈሪ) ▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29-05-2015 -------------------- አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!! https://t.me/googlejobsinamhara 7.9K viewsedited 17:59