Get Mystery Box with random crypto!

ማይ ሄሎ ኮሙኒኬሽን በ 0 ዓመት ● የስራ መደብ: የሽያጭ ሰራተኛ ● የትምህርት ዝግጅት: 1 | Google Jobs

ማይ ሄሎ ኮሙኒኬሽን በ 0 ዓመት

የስራ መደብ: የሽያጭ ሰራተኛ

የትምህርት ዝግጅት:
12ኛ ክፍልና ከዛ በላይ የሆነ/ች፣
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት

ደምወዝ: 4,000 ብር + ኮሚሽን
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት 
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-05-2015

የስራ ቦታ : ባህርዳር
ስልክ: 0700190000

የመመዝገቢያ ቦታ: ባህርዳር ቀበሌ 14 እና 11 ባሉ #የሳፋሪኮም_ቢሮዎች

የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara