Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የሁሉንም የስራ ዝርዝር comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. ባምባ ኮሌ | Google Jobs

#Vacancy
የሁሉንም የስራ ዝርዝር comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ባምባ ኮሌጅ
#ካሸር
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-05-2015

2.Highland College
#Pharmacy_Assistant
#Nursing_Assistant
▸ የስራ ልምድ ቢኖር ይመረጣል
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-05-2015

3. ባህርዳር ከረጢት ፋብሪካ
#ፋይናንስ_ኦፊሰር
▸ 2 ወር የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-05-2015

4. ካሽ ቤቲንግ
#አካውንታንት
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-05-2015

5. ኢትዮ ኢንተርናሽናል ት/ቤት
#ዋና_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13-05-2015

6. ጮቄ ፋና ኮሌጅ
#Accounting_lecture
#Business Adminstration
▸ 1 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-05-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara