Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ● የስራ መደብ: የፕሮጀክት አስተባባሪ ● የትምህርት ዝግጅት: | Google Jobs

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ

የስራ መደብ: የፕሮጀክት አስተባባሪ

የትምህርት ዝግጅት:
BSc/MSc degree in Agro forestry science, Natural resources management, Watershed management

የስራ ልምድ : 5 ዓመት ለዲግሪ ወይም 2 ዓመት ለማስተርስ

ብዛት : 6 ሰው
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-05-2015

የስራ ቦታ : አማራ ሳይንት, መቅደላ, ለጋንቦ, መሃል ሳይንት, ተንታ, ቦረና

ስልክ: 0582207069
የመመዝገያ ቦታ: ባህርዳር /ኮምቦልቻ/
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!
-------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara