Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የሁሉንም የስራ ዝርዝር comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. መርሳ ከተ | Google Jobs

#Vacancy
የሁሉንም የስራ ዝርዝር comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. መርሳ ከተማ አስተዳደር
#Health_officer
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-05-2015

2. ታቦር ክሊኒክ
#ነርስ
▸ 6 ወር የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-05-2015

3. ታደሰ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ
#ገንዘብ_ተቀባይ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-05-2015

4. ኮሜንት ትሬዲንግ
#ሰራተኛ_አስተዳደር
▸ የስራ ልምድ ያለው
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 10-05-2015

5. የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
#የዘር_ማምረት_ባለሙያ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 10-05-2015

6. ተጨማሪ የስራ ማስታወቂያዎች
▸ ኦፕሬተር
▸ መካኒክ
▸ በጋዜጠኝነት
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara