Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የሁሉንም የስራ ዝርዝር comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. ጋምቢ ሆስፒታ | Google Jobs

#Vacancy
የሁሉንም የስራ ዝርዝር comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ጋምቢ ሆስፒታል
#ነርስ
▸ 2 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-04-2015

2. የአብክመ መስኖና ቆላ ቢሮ
#የግዥ_ባለሙያ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-04-2015

3. ባህርዳር በጎ አድራጎት ማህበር
#አካውንታንት
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-04-2015
---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara