Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የሁሉንም የስራ ዝርዝር comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. ጋምቢ ሆስፒታ | Google Jobs

#Vacancy
የሁሉንም የስራ ዝርዝር comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ጋምቢ ሆስፒታል
#የህብረተሰብ_ጤና_አጠባበቅ
▸ 1 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-04-2015

2. ኤላ ትሬዲንግ
#ከፍተኛ_አካውንታንት
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-04-2015

3. ንጉሱ ሂሳብ አዋቂ
#አካውንታንት
▸ የስራ ልምድ ቢኖረው ይበረታታል
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-04-2015

4. ወርቁ ሽርክና ማህበር
#የድርጅት_አስተዳዳሪ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-04-2015

5. ብሉ ናይል ኮሌጅ
#ዲን
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-04-2015

6. አብክመ ጠ/ፍርድ ቤት
#ተላላኪ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-04-2015
---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara