Get Mystery Box with random crypto!

ጢስ አባይ ኮሌጅ የስራ ማስታወቂያ በተለያዩ ዲፓርትመንት ኮምፒውተር ሳይንስ, ስታቲስቲክስ, ዳ | Google Jobs

ጢስ አባይ ኮሌጅ
የስራ ማስታወቂያ

በተለያዩ ዲፓርትመንት
ኮምፒውተር ሳይንስ, ስታቲስቲክስ, ዳታቤዝ, ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ, የሰው ሃብት አስተዳደር, ሴክሬታሪ ሳይንስ, ፔዳጎጂካል ሳይንስ ወይም ተያያዥ ሙያ

የስራ ልምድ: ከ1 ዓመት ጀምሮ
የስራ መደብ ብዛት: 7
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/12/2015 ዓ.ም
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara