Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 1. መቅደላ ኮንስትራክሽን የስራ መደብ: ሳኒተሪ ቴክኒሻን ደመዎዝ: | Google Jobs

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. መቅደላ ኮንስትራክሽን
የስራ መደብ: ሳኒተሪ ቴክኒሻን
ደመዎዝ: 4,725 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ብዛት: 2
የስራ መደብ: የከባድ ተሽከርካሪ ኦፕሬተር
ደመዎዝ: 6,272 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29/11/2015

2. አዲስ ምዕራፍ የህክምና አገልግሎት
የስራ መደብ: ስራአስኪያጅ
የስራ ልምድ: 3 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara