Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 1. አቢሲኒያ ባንክ የስራ መደብ: የቢሮ አስተዳደር የስራ ልምድ: 4 | Google Jobs

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. አቢሲኒያ ባንክ
የስራ መደብ: የቢሮ አስተዳደር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015

2. ፋውንቴን ትሬዲንግ
የስራ መደብ: የጽ/ቤት አስተባባሪ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30/11/2015

3. አልካን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የስራ መደብ: ሂሳብ ክፍል ሃላፊ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 27/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara