Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 1. ናይል ኢንሹራንስ የስራ መደብ: ሹፌር የስራ ልምድ: 2 ዓመት ደ | Google Jobs

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ናይል ኢንሹራንስ
የስራ መደብ: ሹፌር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015

2. አሜን የህክምና ማዕከል
የስራ መደብ: ገንዘብ ሰብሳቢ
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015

3. ጌታሰው አስመጪና ላኪ
የስራ መደብ: የግዥ ባለሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ መደብ: የአገልግሎት ባለሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30/11/2015
የስራ መደብ: መካኒክ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara