Get Mystery Box with random crypto!

የዕጣ ማውጣት እና የፈተና ጥሪ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ #በ_Office_Assistant ባወጣው የስ | Google Jobs

የዕጣ ማውጣት እና የፈተና ጥሪ
ባህርዳር ዩኒቨርስቲ #በ_Office_Assistant ባወጣው የስራ መደብ የተመዘገባችሁ በቀን 24/11/2015 ከጠዋቱ 3:00 ላይ እጣ ለማውጣት እንድትገኙ።

የስም ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@googlejobsinamhara