Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 1. ኮሜርሻል ኖሚኒስ ድርጅት የስራ መደብ: ሹፌር የስራ ልምድ: 2 | Google Jobs

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ኮሜርሻል ኖሚኒስ ድርጅት
የስራ መደብ: ሹፌር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: 3,320+2000 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25/11/2015

2. አውዳት ስፔሻሊስት ክሊኒክ
የስራ መደብ: አካውንታንት
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/11/2015

3. ብሉናይል ሪዞርት
የስራ መደብ : ሴክሬታሪ
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
የስራ መደብ: የምግብና መጠጥ ማኔጀር
የስራ ልምድ: 3 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 27/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara