Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy 1. ባህርዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ረቂቅ አንባቢና ፀሃፊ የስራ ልምድ: 0 ዓመት | Google Jobs

#Vacancy

1. ባህርዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
ረቂቅ አንባቢና ፀሃፊ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: 2,799 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29/10/2015

2. አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል
ነርስ
ብዛት: 3
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30/10/2015

3. ሜጋ አሳታሚና አከፋፋይ
የሽያጭ ባለሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: 5,823 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29/10/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara