Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy 1. ጣና ክፍለ ከተማ ሴክሬታሪ የስራ ልምድ: 0 ዓመት ደመወዝ: 3,333 ብር | Google Jobs

#Vacancy

1. ጣና ክፍለ ከተማ
ሴክሬታሪ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: 3,333 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/10/2015

2. ኔት ቤቲንግ
ካሸር
ብዛት: 50
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/10/2015

3. የአብክመ ከተሞች መሰረ ልማት
የስራ ፈላጊዎች ክትትል ባለሙያ
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
ደመወዝ: 9,056 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29/10/2015

4. ግሽ አባይ ክፍለ ከተማ
የፋይናንስ ባለሙያ
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
ደመወዝ: 8,017 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/10/2015

5. መከላከያ ኮንስትራክሽን
ሰርቬየር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
ኳንቲቲ ሰርቬየር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05/11/2015

6. ዊን ሆቴል
የአባዱላ ሹፌር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: ልምድ ያለው
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/10/2015

7. አልማኮን ህንፃ ተቋራጭ
የባጃጅ ሹፌር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29/10/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara