Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የሁሉንም የስራ ዝርዝር በቅደም ተከተል ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. አ | Google Jobs

#Vacancy
የሁሉንም የስራ ዝርዝር በቅደም ተከተል ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አማራ ደን ኢንተርፕራይዝ
የግብይት ባለሙያ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
የግዥ ባለሙያ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
የሂሳብ ባለሙያ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-09-2015
2. ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ
ኦዲተር ባለሙያ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13-09-2015
3. የአማራ ውሃ ስራዎች
የሂሳብ ባለሙያ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16-09-2015
4. ለፀሃፊነት ሙያ የወጡ
▸ ከ1 ዓመት የስራ ልምድ ጀምሮ
5. አባይ ሪል እስቴት
ፎርማን
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-09-2015
6. ዳን ቢዝነስ ግሩፕ
አካውንታንት
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
የማርኬቲንግ ባለሙያ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 14-09-2015
7. ሰፈነ ሰላም የወጣቶች ማዕከል
አካውንታንት
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-09-2015
8. አማራ ብረታብረት
ትራንስፎርመር ገጣሚ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 14-09-2015
9. ጣና የቁጠባ ዩኒየን
ገንዘብ ያዥ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 14-09-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
@googlejobsinamhara