Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የሁሉንም የስራ ዝርዝር በቅደም ተከተል ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. 7 | Google Jobs

#Vacancy
የሁሉንም የስራ ዝርዝር በቅደም ተከተል ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ት/ቤት
መምህር
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 10-09-2015
2. Vita RTI
Learning officer
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 10-09-2015
3. ጌታሰው አያሌው የም/ዘይት ፋብሪካ
አካውንታንት
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 14-09-2015
4. አብክመ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን
የጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-09-2015
5. ጉራምባ ሪል እስቴት
ፀሃፊ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 10-09-2015
6. አብክመ ኮሙኒኬሽን ቢሮ
ረዳት አንባቢ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-09-2015
7. አማራ ብረታ ብረት
ትራንስፎርመር ዋይንዲንግ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 10-09-2015
8. ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች
አካውንታንት
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 11-09-2015 --------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ብቻ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
@googlejobsinamhara