Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አለን። በሴቶች 5,000 ሜትር 4ኛውን ወርቅ አስመዝግበናል በአጠቃላይም 10 ሜዳልያ | 💯

እንኳን ደስ አለን።

በሴቶች 5,000 ሜትር 4ኛውን ወርቅ አስመዝግበናል በአጠቃላይም 10 ሜዳልያ ሰብስበን ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ 1ኛ ሆነናል።

1ኛጉዳፍ ፀጋዬ ወርቅ
3 ዳዊት ስዩም ነሀስ
5 ለተሰንበት ግደይ የቡድን ስራ
#Facebook_telegram_tiktok
https://t.me/Goodnessprevails_ETH
https://www.facebook.com/Goodnessprevails.ETH
https://vm.tiktok.com/ZMLv338SY/
“በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ።”
— መዝሙር 4፥7