Get Mystery Box with random crypto!

ጸልዩ በእንተ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ብጹዕ ወቅዱስ አባ ማቲያስ ወብፁዕ ጳጳስነ አባ አረጋዊ ከመ እግ | 💯

ጸልዩ በእንተ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ብጹዕ ወቅዱስ አባ ማቲያስ ወብፁዕ ጳጳስነ አባ አረጋዊ ከመ እግዚአብሔር ይፈውሶ ፍጹመ፡ ወይሚጦ በዳሕና ወበሰላም ውስተ መንበሩ!
ጸሎትከ አባ ትርድአነ፤ወቡራኬ ዚአከ ቅድስት ተሃሉ ምስሌነ።

"የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እነርሱ ናቸውና እግዚአብሔር እነርሱን ለረጅም ወራት ይሰጠን ዘንድ ያለ ነውር በንጽሕና ሁነው በዕውቀት የሃይማኖትን ቃል ያቀኑ ዘንድ ስለ ርዕሰ ሊቀ ጳጳሳችን ስለ አባ ማቲያስ ብፁዕ ስለሚሆን ጳጳሳችንም ስለ አባ አረጋዊ እንማልዳለን።"

አሜን!!! አቤቱ ይቅር በለን ተለመነን።
#Facebook_telegram_tiktok
https://t.me/Goodnessprevails_ETH
https://www.facebook.com/Goodnessprevails.ETH
https://vm.tiktok.com/ZMLv338SY/
“በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ።”
— መዝሙር 4፥7