Get Mystery Box with random crypto!

መድፍ፣ ታንክና ሌላም ከባድ መሳሪያ የታጠቀ በ10 ሺዎች የሚቆጠር የፌዴራል ጦር ኤርትራ ገብቷል ይ | ጎልጉል NEWS.®️

መድፍ፣ ታንክና ሌላም ከባድ መሳሪያ የታጠቀ በ10 ሺዎች የሚቆጠር የፌዴራል ጦር ኤርትራ ገብቷል ይህ ጦር ትግራይ ገብቶ መግቢያ መውጪያ ሲያሳጣቸው ኤርትራ ወጋችን ይላሉ። TPLFን ለማጥፋት አይደለም ኤርትራ ሲኦል እንወርዳለን ! ስቕ በል