Get Mystery Box with random crypto!

ሮቢት ዛሬ ማለዳ በሮቢት ሰሜን አቅጣጫ ስምሪት ለመውሰድ በተሰበሰቡ በግንባሩ የወራሪ ቡድኑ አመ | ጎልጉል NEWS.®️

ሮቢት

ዛሬ ማለዳ በሮቢት ሰሜን አቅጣጫ ስምሪት ለመውሰድ በተሰበሰቡ በግንባሩ የወራሪ ቡድኑ አመራሮችና አዋጊዎች ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።
በጥምር ጦሩ ከግዳን አቅጣጫ ተጠራርጎ የተመለሰው ወራሪ ወደ ዋናው አስፓልት እየሸሸ መሆኑ ተሰምቷል።
አበርገሌ አዲስ ጉዳይ አለ እመለሳለሁ