Get Mystery Box with random crypto!

ደሴ፣ኮምቦልቻ፣ሀይቅ፣ኩታበር የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ሰው ገንዘቡን ባንክ የሚያስቀምጠው ሲቸግር ሊ | ጎልጉል NEWS.®️

ደሴ፣ኮምቦልቻ፣ሀይቅ፣ኩታበር የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ሰው ገንዘቡን ባንክ የሚያስቀምጠው ሲቸግር ሊጠቀምበት መሆኑን ዘነጋችሁት እንዴ?፣ነው ወይስ አደራና ስጦታ ተምታታባችሁ? አጉል መላላጥ ውስጥ አታስገቡን ተፈናቅለውም ገንዘባቸውን ሊከለከሉ አይገባም።ስጡ የምር ስጡ ቀኑ ካልበቃ ሌሊቱንም ቢሆን በልዩ ጥበቃ ስጡ ችግር ይግባችሁ።ደግሞ ብልጥ ሁኑ