Get Mystery Box with random crypto!

አዳም የተሰጠዉን መብት በአግባቡ ባለመጠቀሙ የጎዳዉ እራሱን ብቻ ሳይሆን እኛንም ጭምር ነዉ:: ስራ | Gold Tip ቤቲንግ

አዳም የተሰጠዉን መብት በአግባቡ ባለመጠቀሙ የጎዳዉ እራሱን ብቻ ሳይሆን እኛንም ጭምር ነዉ::
ስራ ፈተህ ቀኑን ሙሉ እየቃምክ ስትዉል እየቃምክ ያለኸው ቅጠል ብቻ ሳይሆን የ ልጅህን የዉደፊት የትምህርት ክፍያም ጭምር ነዉ::
የፈለኩትን ባደርግ የ እኔን እንጂ የማንንም ህይወት እየጎዳዉ አደለም ትላለህ እንጂ የተሰጠህን መብት በማባከን የምትጎዳዉም ብዙ ነዉ የተሰጠህን መብት በስርሀት በማስተዳደርህም የምጠቀመዉ ብዙ ነዉ::
ፈጣሪ የሰጠህን መብት በ አግባቡ ተጠቀምበት

ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሁሉ ለእናንተ መልካም ቀን
@goldtip_adminn
@goldtip_adminn