የዉደፊቱ ስኬታማ ሰዉ ነኝ ብለህ ታስባለህ? ስኬታማ ሰዎችን ስታይ የማድነቅ ባህሪ ካለህ ሁሌም ተጨማሪ ነገር ለማድረግ የምትጥር ከሆነ እናም ሁሌም ዉስጥህ አንድ ቀን ስኬታማ እሆናለዉ ለዛም ነገር እሞታለዉ እያለ የሚያስጨንቅህ(የሚያንገበግብህ) ነገር ካለ 99% የዉደፊቱ ስኬታማ ሰዉ አንተ ነህ መጓዝህን፣መታገልህን ቀጥል መልሱን ለማግኘት ጉጉ ሁን መመርመርህን ቀጥል ታሪክ ይኖርሀል ሁሉም ስኬታማ ሰዎች ያለፉበት ነዉ ጊዜ አለህ አሁንም ለመቀየር ጥሩ ጥሩ ነገሮች በሙሉ ለእናንተ መልካም ቀን! @goldtip_adminn @goldtip_adminn 1.4K views𝗚𝗢𝗟𝗗 𝗧𝗶𝗽 ቤቲንግ, 03:45