ቀኑን ሙሉ ያለ ስራ ተኝተህ ስልክህን እየጎረጎርክ እየዋልክ ስለ እንትና አለባበስ እና አወራር እያስጨነቀህ ማይጠቅምህ ነገር ላይ ጊዜህን እያጠፋህ ስራ የለም ምን ልስራ ገንዘብ ሳይኖር እንዴት ምን ልጀምር የሚል ቀሽም ሀሳብ ለስንፍናህ ምክነያት ታደርጋለህ መጀመሪያ ከራስህ ጀምር ራስህን ገንባ ስለ ሰዉ ማዉራትህ አቁመህ እራስህ ተመልከት እስቲ ዉሎህ ሳይቀየር ህይወትህ አይቀየርም ወንድሜ! ጥሩ ጥሩ ነገሮች በሙሉ ለ እናንተ መልካም ቀን @goldtip_adminn @goldtip_adminn 1.5K views𝗚𝗢𝗟𝗗 𝗧𝗶𝗽 ቤቲንግ, 03:57