Get Mystery Box with random crypto!

ወንድሜ የቆሙ ሰዎች እንዳያቆሙህ! አንዳንድ ሰዎች የሚተቹ ቃላትን መሰንዘር ልማድ ይሆንባቸዋል ፤ | Gold Tip ቤቲንግ

ወንድሜ የቆሙ ሰዎች እንዳያቆሙህ! አንዳንድ ሰዎች የሚተቹ ቃላትን መሰንዘር ልማድ ይሆንባቸዋል ፤ ምንም ሳይሰሩ በሚሰራው ሰው ቦታ ላይ ሳይቀመጡ በእርሱ ሚዛን የመመዘን ብቃቱም ሳይኖራቸው አንተ እኮ አትረባም ይሉታል!

ኳስ ሜዳ ላይ ያሉ ደጋፊዎች እንዲህ አድርግ እንዲያ አታድርግ እያሉ አስተያየት የሚወረረውሩ ለአንድ ደቂቃ እንኳን እሱን መሆን እና ሜዳው ገብተው ለመጫወት ብቁ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው ! ምናልባት እድሉን ቢያገኙት የተጫዋቹን ሩብ ታህል ብቃት አያሳዩም ! " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ" አደል የሚባለው ! ለማይሰራ ሰው አስተያየት መስጠት ይቀለዋል ስለዚህ እከሌ ተቸኝ እከሌ በስራዬ አሾፈብኝ ስሜት የሚጎዳ መጥፎ አስተያየት ሰጠኝ እያልክ መንገድህን እንዳታቆም ያመንክበትን ነገር በደንብ ከልብህ ጠንክረህ ስራበት በፍፁም እንዳትቆም ! የቆመ ሰው ሌላውን ማስቆም ነው እና አላማው ነቅተህ ራስህን አድነው!

ጥሩ ጥሩ ነገሮች በ ሙሉ ለ እናንተ መልካም ቀን

@goldtip_adminn
@goldtip_adminn