Get Mystery Box with random crypto!

የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር እድለኞች በሙሉ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ትሬዲንግ ለጎጂ ሮስካ ሎካል የ | Gojo Bridge Housing

የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር እድለኞች በሙሉ

ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ትሬዲንግ ለጎጂ ሮስካ ሎካል የመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ዕጣ ጥር 02 ቀን 2015 ዓም  ዕጣ ማውጠቱ ይታወሳል

በዚህ ዕጣ አወጣጥ ውስጥ ዕድለኛ የሆናችሁ እና ስመቀችሁ በእጣው ላይ የተካተተ/የተጠቀሰ ጥር 21ቀን 2015 ዓም እሁድ ስብሰባ ስለሚኖረን

1) ለሚ ኩራ ክ/ከ መቄዶንያ አካባቢ ሳይት 63 ዕጣ የወጣላችሁ አባላት ወይም ተወካያቸው ጠዋት 3:00 ሰዓት

2) ንፋስ ስልክ ላፍቶ ከተማ ብሄረፅጌ አካባቢ ሳይት 42 ዕጣ የወጣላችሁ አባላት ወይም ተወካዩች ከረፋደየ 5:00 ሰዓት

ገርጂ አልፎዝ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ እንድትገኙልን እናሳስባለን

@gojo_bridgehousing