Get Mystery Box with random crypto!

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ አማካኝነት የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የቦርድ አባላት፣ ጥሪ | Gojo Bridge Housing

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ አማካኝነት የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የቦርድ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ ሀላፊዎች፣ እንዲሁም በታዛቢ እና ተቆጣጣሪነት ሀላፊነት የወሰዱ ሰዎች በተገኙበት እጣውን ጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ በግራን‍‍‍ድ ኤልያና ሆቴል እንደወጣ ይታወሳል።

በእጣውም ላይ ተሳትፈው 105 ሰዎች ባለ እድለኛ የነበሩ ሲሆን በእለቱ በአዳራሽ ውስጥ እጣው የወጣላቸው ሰዎች እንዚህ ነበሩ።

More update soon || የበለጠ መረጃዎችን በቀጣይ ይከታተሉን

@gojo_bridgehousing

#gojobridge #ጎጆ #ጎጆሀውስ #gojoapartmenent #ጎጆሮስካ