Get Mystery Box with random crypto!

GOFERE

የቴሌግራም ቻናል አርማ goferesportswear — GOFERE G
የቴሌግራም ቻናል አርማ goferesportswear — GOFERE
የሰርጥ አድራሻ: @goferesportswear
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.14K
የሰርጥ መግለጫ

Gofere is an Ethiopian-based sportswear brand that supplies a range of apparel to professional and amateur sports clubs.
For Order Only : 📱 0900006363

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-02 14:03:32
ዓድዋ ለኢትዮጵያ የደም ዋጋ የከፈሉ አያቶች የክብር ስም ነው!

በጀግንነት ወኔ ካጎፈሩ አያቶቻችን የተወረሰውን የአሸናፊነት አስተሳሰብ በመያዝ "ማሸነፍ ልማድ ነው!" የሚል ሀሳብ ሰንቆ የተቋቋመው ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና ጥቁር ህዝቦች እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ይላል።

ክብር ሀገርን ላቆዩልን ጀግኖች፣ ጠላት ላንበረከኩ ብርቱዎች እና ለነፃነት ለወደቁ ሰማዕታት !
10.8K views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 19:04:21
ይህንን ያውቃሉ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚሳተፉ 16 ክለቦች ከ15ቱ ጋር የሚሰራው ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ከኢትዮጵያ አልፎ በዩጋንዳ ፕሪምየር ሊግ ከሚሳተፉ 15 ክለቦች ከ3ቱ ጋር እየሰራ ይገኛል።

ከሀገራችን ኢትዮጵያ አልፎ በምስራቅ አፍሪካ ተወዳጅ እና ተፈላጊ የሆነው ምርታችን በቅርቡ በመላው አፍሪካ የሚዳረስ ይሆናል።

ማሸነፍ ልማድ ነው

@goferesportswear
591 views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 20:26:59
ውቡ የጣናው ሞገድ ማሊያ

ታላቁ ሀገር በቀል የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ያመረተው የባህር ዳር ከተማ ማሊያ በደጋፊዎች እጅግ ተወዳጅነት አግኝቷል።

የባህር ዳር ከተማ ደጋፊ ኖት?
ውብ ገፅታ የሚያላብሰውን ማሊያ እጆ አስገብተዋል?


@goferesportswear
12.6K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ