Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የእንስቶች ቀን ነው! በዓለማችን በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የእግርኳስ ደጋፊዎች ያሉ ሲሆን ከእ | GOFERE

ዛሬ የእንስቶች ቀን ነው!

በዓለማችን በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የእግርኳስ ደጋፊዎች ያሉ ሲሆን ከእነዚህ መካከል 37% የሚሆኑት ሴቶች ናቸው። በሀገራችንም በርካታ እንስት ደጋፊዎች የሚገኙ ሲሆን ኢትዮጵያዊው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬም ለኳሳችን አድማቂዎች እንኳን ለማርች 8 ቀን አደረሳችሁ እያለ ሴቶች በቀናቸው በልዩ ዲዛይን፣ ምቾት እና ፋሽን የተዘጋጁትን ጥራት ያላቸውን ምርቶች እየተጠቀሙ ውብ ገፅታ እንዲላበሱ ግብዧውን ያቀርባል።

መልካም የሴቶች ቀን
ማሸነፍ ልማድ ነው


@goferesportswear