Get Mystery Box with random crypto!

ጎፈሬ ባስኬትቦል በምስራቅ አፍሪካ ተመራጭ እና ተወዳጅ የሆነው ኢትዮጵያዊው የስፖርት ትጥቅ | GOFERE

ጎፈሬ ባስኬትቦል

በምስራቅ አፍሪካ ተመራጭ እና ተወዳጅ የሆነው ኢትዮጵያዊው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ከእግርኳስ ውጪ በሌሎች ስፖርቶችም ተደራሽ እየሆነ ይገኛል።

ተቋማችን በቅርጫት ኳስ የስፖርት አይነት ለዩጋንዳ የቅርጫት ኳስ ብሄራዊ ቡድኖች ብቻ ሳይሆን ለዩ ፒ ዲ ኤፍ የቅርጫት ኳስ ቡድንም ጥራት ያላቸው ምርቶቹን እያቀረበ ይገኛል።

@goferesportswear