Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ!! | GOFERE BUSINESS TIPS 💰

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ!!
===========
ደንበኞች ከሲቢኢ ብር ሒሳባቸው ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበትን አሠራር ባንካችን ተግባራዊ አድርጓል፡፡

በዚህ አገልግሎት ደንበኞች ከራሳቸው ሌላ የሚፈልጉት ግለሰብ በኤቲኤም አማካኝነት ከሲቢኢ ብር ሒሳባቸው ገንዘብ እንዲያወጣ ማድረግ ይችላሉ፡፡

የዚህን አገልግሎት አጠቃቀም ከተያያዘው የአጠቃቀም መመሪያ ይመልከቱ፡፡

(Via https://t.me/combankethofficial)

@goferebusiness