Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ባጋጣሚ በጣም የማደንቀውን ሰላም ስዩም አገኘውት እጅግ በጣም ድንቅ ሙዚቀኛ ነው በኢትዮጵያ | G Mesay Kebede Official

ዛሬ ባጋጣሚ በጣም የማደንቀውን ሰላም ስዩም አገኘውት
እጅግ በጣም ድንቅ ሙዚቀኛ ነው በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ በሮሀ ባንድ ውስጥ በጊታር አጨዎወቱ እጅጉን ትልቅ አሻራውን ፅፏል
ክብር ይስጥልን
እናመሰግናለን