Get Mystery Box with random crypto!

እጅግ አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ የኮንስትራክሽን ፎርማን የት/ደረጃ ዲፕሎማ/ድግር የሥራ | 🇬 🇱 🇴 🇧 🇦 🇱 🇯 🇴 🇧 🇸 

እጅግ አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

የኮንስትራክሽን ፎርማን
የት/ደረጃ ዲፕሎማ/ድግር
የሥራ ልምድ 4-10አመት
የሥራ ቦታ ሀያት አከባብ

የሥራ መደብ ሎደር ኦፕሬተር
የሥራ ልምድ ከ4አመት በላዮ
የሥራ ቦታ ጎሮ

የትራንስፖሪት ስምሪት
የሥራ ልምድ 6አመት

የሥራ መደብ መካኒክ
የከባድ/የቀላል መኪና
የሥራ ልምድ 6አመት
የሥራ ቦታ ሀያት

የሥራ መደብ አዉቶ ኤሌክትሪሽያን
የት/ደረጃ ዲግ/ዲፕ
የሥራ ልምድ 6ዓመት


የሥራ መደብ ስቶር ኪፐር
የት/ደረጃ ዲግ/ዳፕ
የሥራ ልምድ 4-10ዓመት