Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ https://t.me/globalljob/973https://t.m | 🇬 🇱 🇴 🇧 🇦 🇱 🇯 🇴 🇧 🇸 

ዛሬ አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
https://t.me/globalljob/973https://t.me/globalljob/973

1 ሲቪል ኢንጂነሪንግ ልምድ ዐዓመት
ፆታ ሴት የሥራ ቦታ አድሱ ገበያ

2 ሲቪል ኢንጃነሪንግ ልምድ ከ1-10አመት
የሥራ ቦታ አ/አ/ክ/ሀገር/
ከሀገር ዉጭ ደቡብ ሱዳን
ፆታ አይለይም

ሳፋሪኮም ሴልስ ፕሮሞሽን
ደሞወዝ 10,000
(አስር ሺ ብር እና ከዛ በላይ)
የት/ደረጃ 1ዐኛ/ዲግ/ዲፕ
የሥራ ቦታ ባሉበት አቅራብያ
ብዛት 100 (መቶ) ፆታ አይለይም

3 ሪሰፕሽን ቋንቋ እንግልዘኛ/ሱማልኛ
ብትችል ይመረጣል
የት/ደረጃ 10ኛ/ዲፕ/ዲግ
ልምድ ከዐ-4ዓመት
ደሞወዝ 10,000(አስር ሺ ብር)

4 አካዉንትንግ ልምድ ዐዓመት
ፆታ ሴት
የት/ደረጃ ዲግ/ዲፕ
የሥራ ቦታ መገናኛ/22/ካዛንቺስ

5 ራይድ ስልክ ኦፕሬተር
የት/ደረጃ 10ኛ/ዲፕ
የሥራ ልምድ 0ዓመት
ፆታ ሴት
ደሞወዝ 6000(ስድስት ሺ ብር)

ማኔጅመንት/ማርኬቲንግ
የት/ደረጃ ዲግ/ዲፕ
የሥራ ልምድ ከ-4ዓመት
ፆታ ወ/ሴ ብዛት 10
ደሞወዝ በድርጅቱ ስከል
እና ሌሎችም አዳድስ የሥራ ማስታወቂያዎች አሉን ይጎብኙን


አድራሻችን መገናኛ ደራርቱ ህንፃ አጠገብ ኪቢ የገበያ ማዕከል ቢ.ቁ 16

ማሳሰብያ
1 ሥራ ስለምበዛብን ለሁላችም መደወል ስለማንችል ኮሜንት ላይ ሰልካችሁን ከምታስቀምጡ እንደምንም ቢሮ መምጣት ብችሉ መልካም ነዉ

2 አንዳንድ ሰዎች ቢሮ ተሳስተዉ በሌላ አጭበርባር ኤጀንሲዎች እንደተበሉ ስለደረስንበት እባካችሁ የመጡት ግሎባል ኤጀንሲ መሆኑን ያረጋግጡ