Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ በማንኛዉም ዲግር ወይም ማስተርስ የተመረቁ ሆነዉ | 🇬 🇱 🇴 🇧 🇦 🇱 🇯 🇴 🇧 🇸 

አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

በማንኛዉም ዲግር ወይም ማስተርስ የተመረቁ ሆነዉ የእንግልዘኛ ቋንቋ የሚችሉ
ለኤንባሲ አስተርጓሚ
ደሞወዝ 6000 ብር
የሥራ ሰአት 2:30-11
ፆታ ወንድ
ብዛት 20(ሀያ)

የሥራ መደብ ሱፐርባይዘር ለቤርገር ቤት
የት/ደረጃ ዲግ/ዲፕ
የሥራ ልምድ 0ዓመት
ደምወዝ 5000 በግማሽ ቀን