Get Mystery Box with random crypto!

እጅግ አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደብ ሎደር ኦፕሬተር የሥራ ልምድ | 🇬 🇱 🇴 🇧 🇦 🇱 🇯 🇴 🇧 🇸 

እጅግ አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ

የሥራ መደብ ሎደር ኦፕሬተር
የሥራ ልምድ 2-7ዓመት
የሥራ ቦታ አድስ አበባ
ብዛት 5(አምስት)

የሥራ መደብ የሽያጭ ሰራተኛ
የት/ደረጃ 10/ዲፕ/ዲግር
የሥራ ልምድ 0/1/....7ዓመት
ደሞወዝ 5000+ኮሚሽን

የሥራ መደብ አካዉንቲንግ
የት/ደረጃ ዲግ/ዲፕ
የሥራ ልምድ ከ0-8ዓመት

የሥራ መደብ ማርኬቲንግ
የት/ደረጃ ዲግ/ዲፕ
የሥራ ልምድ ከ0-7ዓመት

የሥራ መደብ ሹፌር በሁሉም ምድብ
የት/ደረጃ 10ኛ
የሥራ ልምድ 2-6አመት

እና ሌሎች ሥራዎችም ስላሉን በአካል በመምጣት መረጃ መዉሰድ የሚትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን

አድራሻችን መገናኛ ከደራርቱ ህንፃ አጠገብ ወደ 24 በሚወስደዉ መንገድ ኬቢ የገበያ ማዕከል ቢ.ቁ 16