Get Mystery Box with random crypto!

ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ | ለዩቲዩብ ተከታዮቻችን በቪዲዮው ውስጥ የሚገኙትን ሁለት ጥያቄዎች በመ | Global Bank Ethiopia

ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ | ለዩቲዩብ ተከታዮቻችን

በቪዲዮው ውስጥ የሚገኙትን ሁለት ጥያቄዎች በመመለስ ተሸላሚ ይሁኑ፡፡ የሚያሸልም ጥያቄ የያዘውን ቪዲዮ ለመመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ



የጥያቄውን ትክክለኛ ምላሽ ለሚያገኙ 3 የዩቲዩብ ተከታዮቻችን የ#300 ብር የካርድ ስጦታ እናበረክታለን፡፡

ምላሹን በዩቲዩብ የሃሳብ መስጫ ሳጥን ብቻ ያስቀምጡ
ለሽማቱ እጩ ለመሆን እባክዎ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
የሽልማት ዕጣው ውስጥ ለመካተት ሁለቱንም ጥያቄዎች በትክክል መመለስ ይጠበቅባችኋል
ተሸላሚዎችን የምንለየው #በዕጣ ይሆናል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist #question #questions #answer #questionoftheday