Get Mystery Box with random crypto!

ምሽት ላይ ለሚኖረን የግጥም ውድድር ግጥሞቻችሁን @mogea፣@Abebekasu ላኩልን። ክረምቱ ስን | የስንኝ ቋጠሮ

ምሽት ላይ ለሚኖረን የግጥም ውድድር ግጥሞቻችሁን @mogea፣@Abebekasu ላኩልን።
ክረምቱ ስንኞቻችሁን ይሻል።በክረምት ያላችሁን የትዝታ፣የናፍቆት፣የፍቅር፣የልጅነት ስሜቶቻችሁን አጋሩን።
ሌሎች ወዳጆቻችሁንም ወደ ቻናሉ ጋብዙ።
@gitmv