Get Mystery Box with random crypto!

መስሎን ነበር እኔና እጆቼ በቆምንበት መንደር: ከሰማዩ በኩል መብረቅ ሲወረወር የነጋልን መስሎን | ግጥም ከሰሊ ነው

መስሎን ነበር

እኔና እጆቼ በቆምንበት መንደር:
ከሰማዩ በኩል መብረቅ ሲወረወር
የነጋልን መስሎን አጨብጭበን ነበር
@gitimkesli