አማራ ባንክ አማራ ባንክ በነገው ዕለት 70 ቅርንጫፎችን በአንድ ቀን በመክፈት በይፋ የባንኪንግ ስራው ይጀምራል።በዕለቱ ለሚወልዱ እናቶች ሽልማት አዘጋጅቷል።አዲስ አበባ አንበሳ ባስ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ በባንኩ ስፖንሰር ተደርጓል። ለበለጠ መረጃ Join ☞ https://t.me/giftatethiopiaapartments 209 viewsGift real Estate, edited 17:18