ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም ወር በሰላም አደረሳችሁ ! ረመዳን ከሪም!! ረመዳን የበጎ ነገሮች ሁሉ ወር በመሆኑ ፤ ይቅርታ የሚያብብበት ፣ ሰላምና መተሳሰባችን የሚጎላብትበት ፣ ስለሃገራችን ስለህዝባችን የሚፀለይበት ፣ አንድነታችን የሚጠነክርበት ፣ የደከሙት የሚደገፉበት ፣ ያዘኑት የሚፅናኑበት ፣ ካለን የምናካፍልበት ፣ የታረዙት የሚለብሱበት ፣ ማዕዳችንን የምናቋድሱበት ፣ በረከቱ ለሁላችን የሚደርስበት መልካም የፆም ወር እንዲሆንላችሁ ጊፍት ሪል እስቴት ይመኛል፡፡ ረመዳን ከሪም !! 640 viewsGift real Estate, 18:25