Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና - አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠራ !!! ጥር 2 ቀን 2014 ዓ.ም (ተ | ✞ግቢ ጉባኤ✟

ሰበር ዜና - አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠራ !!!

ጥር 2 ቀን 2014 ዓ.ም (ተሚማ/አዲስ አበባ)

***

የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በመስቀል አደባባይ ጉዳይ ለመነጋገር አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጠርቷል።

በሀገር ውስጥ የሚገኙ ብፁዓን አባቶች በምልዓተ ጉባኤው እንዲገኙ የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለብፁዓን አባቶች የስልክ ጥሪ እያደረገ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

የቅዱስ ሲኖዶሱ ምልዓተ ጉባኤ ነገ ከቀትር በኋላከ 9:00 ሰዓት ጀምሮ እንደሚከናወን ይጠበቃል

#Ethiopia
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
አባቶች አለን ካሉን እኛም አለን ብለን ልንከተላቸውና ረቡዕ ቦሌ መድኃኔዓለም 10 ሰዓት ላይ እንገናኛለን።