Get Mystery Box with random crypto!

ጊዮርጊስ ኃያል2× መስተጋድል     ገባሬ ተዓምር2× ኮከበ ክብር              ◦◦◦ | ✞ግቢ ጉባኤ✟

ጊዮርጊስ ኃያል2× መስተጋድል
    ገባሬ ተዓምር2× ኮከበ ክብር
             ◦◦◦
      #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ሆይ
    ከላይ ባለ በሰማይ  ከታች ባለ በምድር
   በብዙ ወገን ለእርዳታ ፈጥነህ አደራረስህ
   የኤፍራታ ርግብ እነደ ተባለችው እመቤትህ ማርያም ነው
   በመሆኑም በእናትህ ቴዎብስታ ስም
  እንደ ስምህ መንታነት የባለሟልነት ስምህን
   ትሰጠኝ ዘንድ እማልድሀለው።
        ( መልክዐ ጊዮርጊስ )

   የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት አየለየን
   ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን

ሠዐሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እንደሣሉት
ዲ/ን ጌታባለው አማረ ( ሠዐሊ )
@deacongetabalewamare
@deacongetabalewamare